በመሐል ሜዳ እየተሠራ ያለው መንገድ የአስፋልት ማልበስ ሥራ ተጀመረ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ሽዋ ዞን ከመሐል ሜዳ ጦር መሣያ በሎት 1 እና ግሼ ራቤል ሚላሚሌ በሎት 2 ደረጃ 1 የአስፋልት መንገድ አስፋልት የማልበስ ሥራ ተጀምሯል። የመንገድ ሥራውን የቻይናው ዞንግሚ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ በተቋራጭነት ይዞ እየሠራው ይገኛል፡፡ የአስፋልት ሥራው በፍጥነት እየተሠራ መኾኑን በቦታው ተገኝተው ያረጋገጡት የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ መሪዎች ተናግረዋል፡፡ መሪዎቹ መንገዱ በአጭር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply