በመራዊ የመተከል ተጨፍጫፊዎችን ለማሰብ እና ግድያው እንዲቆም ለመጠየቅ የተዘጋጀው ሰልፍ  በአማራ ክልል የፀጥታ ሀይል እየተስተጓጎለ ነው፡፡ (አሻር ጥር9 ፣ 2013  ዓ.ም) በመራዊ ከተማ…

በመራዊ የመተከል ተጨፍጫፊዎችን ለማሰብ እና ግድያው እንዲቆም ለመጠየቅ የተዘጋጀው ሰልፍ በአማራ ክልል የፀጥታ ሀይል እየተስተጓጎለ ነው፡፡ (አሻር ጥር9 ፣ 2013 ዓ.ም) በመራዊ ከተማ…

በመራዊ የመተከል ተጨፍጫፊዎችን ለማሰብ እና ግድያው እንዲቆም ለመጠየቅ የተዘጋጀው ሰልፍ በአማራ ክልል የፀጥታ ሀይል እየተስተጓጎለ ነው፡፡ (አሻር ጥር9 ፣ 2013 ዓ.ም) በመራዊ ከተማ የመተከል ተጨፍጫፊዎችን በማሰብ ሊደረግ የነበረ ሰልፍ በአማራ ክልል የፀጥታ ሀይል ተስተጓጉሏል ፡፡ የሰልፉ አስተባባሪዎች ለአሻራ እንደተናገሩት፣ ከትናንት ጀምሮ ብአዴን ልዮ ሀይል አሰማርቶ አስተባባሪዎችን ሲያሳድድ አድሯል፡፡ ከተማዎ በልዮ ሀይል የተሞላች ሲሆን፣ የወገኑ ሞት ሳይቆጨው ከጨፍጫፊዎች ጎን የተሰለፈው የአማራ ክልል አመራር እንዳሳዘናቸውም ኗሪዎቹ ገልፀዋል፡፡ ዚገም፣ ጓንጓ እና ጃዊ ወረዳዎች በኦነግ ታጣቂ ጥቃት ሲሰነዘርባቸው የአማራ ክልል መንግስት ዝምታን መርጦ የቆየ ሲሆን፣ ዛሬ በመራዊ ተሰላፊዎች ላይ ግን በርካታ የፀጥታ ሀይል ማሰማራቱ አስተዛዛቢ ነውም ብለዋል፡፡ አሻራ ተጨማሪ መረጃ ከቦታው ይዞ ይመለሳል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply