በመርሳ ከተማ ውስጥ የሕዝቡን የመልማት ጥያቄ ለመመለስ ተስፋ ሰጭ የልማት ተግባራት እየተከናወኑ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እና የሰሜን ወሎ ዞን መሪዎች በመርሳ ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ ከተማ ውስጥ የሕዝቡን የመልማት ጥያቄ ለመመለስ ተስፋ ሰጭ የልማት ተግባራት እየተከናወኑ መኾኑን ገልጸዋል፡፡ በዞኑ በሚገኙ ሁሉም ከተሞች የተጎበኙ የልማት ሥራዎች የሕዝቡን የመልማት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply