“በመስቀሉ ሁሉን አስታረቀ”

ባሕር ዳር: መስከረም 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሰማዕታትን ለደም፣ ጻድቃንን ለገዳም፣ ሐዋሪያትን ለስብከት እና ሊቃውንትን ለድርሰት የሚያበቃቸው የመስቀሉ ኃይል እና ፍቅር ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ መከራና እና ፈተና በበዛበት ክርስቲያናዊ ሕይዎት ውስጥ ዲያቢሎስ የተረታው፣ የሰው ዘር ከፍዳ የዳነው፣ ከመከራ ያመለጠው እና ከመላዕክት ጋር በኅብረት የቆመበት ቤዛ፤ ነገረ-መስቀሉ እንደኾነ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ያስተምራሉ፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጅ የክብር እና የመዳን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply