“በመስቀል በዓል ላይ የሚበረከት የትውልድ አደራ”

ባሕርዳር፡ መስከረም 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክረምቱ ከባድ ዝናብ እና ጎርፍ ምጥጥ ብሎ እንደልብ መንቀሳቀስ ይጀመራል፡፡ በጉም የተሸፈነችው ፀሐይ የከለላት ደመና ተገፎ ብርሃኗ ያለከልካይ ለምድር ይደርሳል፡፡ አፈር ተሸክመው ሲገማሸሩ የከረሙ ወንዞች ሸክማቸውን አራግፈው የጠራ ውኃ ሲፈስባቸው ይታያል፡፡ ሜዳው፣ ሸለቆው እና ሸንተረሩ በአደይ አበባ ተውቦ ለተመልካቹ ቀልብ አንጠልጣይ ይሆናል፡፡ የአበቦቹ መዓዛ እና ሽታ ምድርን ያውዳታል፡፡ ተራርቀው የከረሙ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply