“በመስኖ ልማት በሄክታር እስከ 38 ኩንታል ማምረት ተችሏል” ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምግብ ሰብል ራስን ለመቻል፣ ለኢንዱስትሪ ምርት ግብዓት ለማግኘት እና ለገበያ የሚኾኑትን በማምረት የውጪ ምንዛሪ ለማግኘት ከመኸር ሰብል ልማት በተጨማሪ በበጋ መስኖ ሰብልን ማልማት ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው። አቶ ዘላለም እንዳላማው በፎገራ ወረዳ አርሶ አደር ናቸው፡፡ ላለፉት ሁለት ዓመታትም ስንዴን በበጋ መስኖ አምርተዋል፡፡ በበጋ አትክልትን እንጂ ሰብልን አናመርትም ነበር ያሉት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply