በመስኖ ልማት 1 ነጥብ 7 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት እየሠራ መኾኑን የሊቦ ከምከም ወረዳ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ጥር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመስኖ ልማት 1 ነጥብ 7 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት እየሠራ መኾኑን በደቡብ ጎንደር ዞን የሊቦ ከምከም ወረዳ አስታውቋል። የደቡብ ጎንደር ዞን እና የሊቦከምከም ወረዳ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና የመከላካያ የጦር መኮንኖች በታችኛው ርብ የመስኖ ፕሮጄክት የሚገኘውን የመስኖ ልማት ተመልክተዋል። በአካባቢው የሚኖሩ አርሶ አደሮች ከዓመታት ጥያቄዎች በኋላ የርብ መስኖ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply