“በመስኖ ስንዴ ለመሸፈን በእቅድ ከተያዘው መሬት 117 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ ታቅዷል”የግብርና ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በተያዘው በጀት ዓመት 3 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ለመሸፈን ታቅዶ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተከናወነ መኾኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የተያዘውን እቅድ ከማሳካት አንጻር የሚያስፈልጉ ግብአቶች፣ የቴክኒክ ድጋፎች፣ የበጀት እና የእቅድ አፈጻጸም አቅምን ለማጎልበት ያለመ መኾኑም ተገልጿል። የግብርና ሚኒስትሩ ዶክተር ግርማ አመንቴ እንደ ሀገር የመስኖ ስንዴ ልማት ምርታማነት ለማሳደግ በትኩረት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply