በመስኖ እየለማ ያለው ስንዴ ከውጭ የሚገባውን በ50 በመቶ ያስቀራል

በተያዘው ዓመት በመስኖ እየለማ ያለው የስንዴ ምርት ከውጭ አገር የሚገባውን 50 በመቶ ያህል እንዳሚያስቀር የግብርና ሚኒስቴር ገለፀ። የግብርና ሚኒስትር ዑመር ሁሴን ዛሬ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጋር ባደረጉት ውይይት እንደገለጹት፤ በዚህ ዓመት ከውጭ የሚገባውን 50 በመቶ የስንዴ ምርት ለማስቀረት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply