“በመስኖ ከለማው ስንዴ 4 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኩንታል ያህሉ ምርት ተሰብስቧል” የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2015 ዓ.ም በበጋ መስኖ ከ213 ሺህ 232 ሄክታር በላይ መሬት በዘር ተሸፍኗል። ከዚህም 10 ነጥብ 2 ሚሊየን ኩንታል የስንዴ ምርት ለማምረት ታቅዷል፡፡ በሥራው ላይ ከአንድ ሚሊየን በላይ አርሶ አደሮች ተሳትፈውበታል፡፡ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የመስኖ ባለሙያ ተሻለ አይናለም በዘር ከተሸፈነው መሬት ውስጥ ከ75 በመቶ በላይ መሰብሰቡን ተናግረዋል፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply