በመስኖ ከዘሩት ስንዴ የተሻለ ምርት እንደሚያገኙ የሰብል ቁመናቸው እንደሚያሳይ የባንጃ ወረዳ አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር:መጋቢት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባንጃ ወረዳ በተያዘው በጀት ዓመት ከ 2 ሺህ 700 ሄክታር በላይ መሬት በበጋ ስንዴ በዘር ተሸፍኗል፡፡ አርሶ አደር አጋሉ አላምረው በባንጃ ወረዳ ሰንከሳ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው፡፡ አርሶአደር አጋሉ ካሁን በፊት ገብስን ጨምሮ የተለያዩ የጓሮ አትክልቶችን ያመርቱ ነበር፡፡ በዚህ ዓመት ከነበረው አሠራር ወጥተው ስንዴ በመስኖ እያመረቱ ነው፡፡ ሰብላቸው አበቃቀሉ ጥሩ በሚባል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply