“በመስኖ ከ10 ሚሊየን ኩንታል በላይ የስንዴ ምርት ለማግኘት ታቅዶ እየተሠራ ነው” የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በመስኖ ከሚለማ ስንዴ ከ10 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማምረት ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገልጿል። በ2015 ዓ.ም ከ250 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር ይሸፈናል። 10 ነጥብ 2 ሚሊየን ኩንታል የስንዴ ምርት ይገኛል ተብሎም ታቅዷል። በሥራው ላይ ከአንድ ሚሊየን በላይ አርሶ አደሮች ይሳተፉበታል። አርሶ አደር መንግስቱ ዘለቀ በባሶ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply