“በመቅደላ ጦርነት ተዘርፈው ወደ እንግሊዝ የተወሰዱ ቅርሶችን ማስመለስ ተችሏል” የቱሪዝም ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቱሪዝም ሚኒስቴርን የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ገምግሟል፡፡ በግምገማው ላይ ሚኒስቴሩ ባቀረበው ሪፖርት እንዳለው በመቅደላ ጦርነት ከሀገር ተዘርፈው የተወሰዱ ሰባት ቅርሶች ከእንግሊዝ ሀገር እንዲመለሱ መደረጉ ተገልጿል። የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ እና ሌሎች የሚኒስትሩ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከምክር ቤት አባላት ለተነሳላቸው ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ምላሽ እና ማብራሪያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply