በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተክል ዞን በተፈፀመው ግድያ ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የዋሉ አመራሮች ቁጥር ዘጠኝ ደረሰ። እነዚህ የመንግሥት ባለሥልጣናት በጥቃቱ ወቅት ውስጥ የተሰጣቸውን የመንግሥት ኃላፊነት በአግባቡ ባለመወጣት እንዲሁም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተሳታፊ ናቸው በሚል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የክልሉ ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ ለቢቢሲ ገልፀዋል።
Source: Link to the Post