በመተከል አማራዎች ላይ የተፈፀመው ድርጊት ኢትዮጵያውያንን በአለም ላይ ቀና ብለን እንዳንሄድ የሚያደርግ ነው። የሰው ልጅ በማንነቱ እየተገደለ የሰው አካል ተቆራርጦ ሁለት ቦታ ላይ እየታየ የ…

በመተከል አማራዎች ላይ የተፈፀመው ድርጊት ኢትዮጵያውያንን በአለም ላይ ቀና ብለን እንዳንሄድ የሚያደርግ ነው። የሰው ልጅ በማንነቱ እየተገደለ የሰው አካል ተቆራርጦ ሁለት ቦታ ላይ እየታየ የ…

በመተከል አማራዎች ላይ የተፈፀመው ድርጊት ኢትዮጵያውያንን በአለም ላይ ቀና ብለን እንዳንሄድ የሚያደርግ ነው። የሰው ልጅ በማንነቱ እየተገደለ የሰው አካል ተቆራርጦ ሁለት ቦታ ላይ እየታየ የተገደሉ ሰዎች ግማሽ አካላቸው ብቻ እየተገኘ የመንግስትን እንዝላልነት ማየት ያማል። መንግስት የዜጎችን ደህንነት ማስጠበቅ ሀላፊነት ሆኖ ሳለ ጉዳዩን ቸላ ብለውት ህዝብ ሲያልቅ የአማራ ልዩ ሀይል እንግባ እና ህዝብ እናድን ሲል አይሆንም ብሎ መከልከል ጊዜውን ጠብቆ ተጠያቂነትን ያመጣል።… “ዶ/ር አያሌው አባተ በአሻራ ሚዲያ” https://youtu.be/gvS1BBiWpO8

Source: Link to the Post

Leave a Reply