#በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ ማንቡክ ቀበሌ ከፍተኛ ተኩስ እየተሰማ ነው ተባለ።           አሻራ ሚዲያ   ህዳር 16/2013ዓ፣•ም ባህርዳር በመተከል ዞን ማንዱራ ወ…

#በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ ማንቡክ ቀበሌ ከፍተኛ ተኩስ እየተሰማ ነው ተባለ። አሻራ ሚዲያ ህዳር 16/2013ዓ፣•ም ባህርዳር በመተከል ዞን ማንዱራ ወ…

#በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ ማንቡክ ቀበሌ ከፍተኛ ተኩስ እየተሰማ ነው ተባለ። አሻራ ሚዲያ ህዳር 16/2013ዓ፣•ም ባህርዳር በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ ማንቡክ ቀበሌ በመከላከያ እና በጉምዝ ታጣቂዎች መካከል ተኩስ ምልልስ እያደረጉ መሆኑን የማንቡክ ነዋሪዎች ለአሻራ ሚዲያ ገልፀዋል። ከቀኑ 11:00 ሰዓት የጀመረው ተኩስ መንስኤው ዛሬ ከቀኑ 6:00 አካባቢ አንድ ሴት ጉምዝ እና አንድ ወንድ ጉምዝ ማንቡክ ከተማ ውስጥ በንፁሀን ላይ ቦንብ ለመጣል ሲሞክሩ ተገኝተው እርምጃ ተወስዶባቸዋል ። ይሄን ተከትሎ ለበቀል የተሰባስቦ የመጣ የጉምዝ ታጣቂ በነዋሪዎች ላይ ተኩስ በመክፈታቸው ህዝብን ከጥቃቱ ለመከላከል ከደረሰው የመከላከያ ሰራዊት ጋር ውጊያ ገጥመዋል ነው ያሉት የመረጃ ምንጫችን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply