“በመተከል ዞን በንፁሃን ደም የሚነግዱ ግፈኛ አመራሮች በህግ ይጠየቁ ይህ በታሪክ ፊት አሳፋሪ የሆነ ድርጊትም በፍጥነት ይቁም” ኮ/ር እሸቱ ጌታቸው_ከሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ አማራ ሚዲ…

“በመተከል ዞን በንፁሃን ደም የሚነግዱ ግፈኛ አመራሮች በህግ ይጠየቁ ይህ በታሪክ ፊት አሳፋሪ የሆነ ድርጊትም በፍጥነት ይቁም” ኮ/ር እሸቱ ጌታቸው_ከሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ አማራ ሚዲ…

“በመተከል ዞን በንፁሃን ደም የሚነግዱ ግፈኛ አመራሮች በህግ ይጠየቁ ይህ በታሪክ ፊት አሳፋሪ የሆነ ድርጊትም በፍጥነት ይቁም” ኮ/ር እሸቱ ጌታቸው_ከሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሞማ… ታህሳስ 19 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በመተከል ዞን በለፍቶ አዳሪ ንፁሃን አማራ ወገኖቻችን ላይ በሴራ የሚደረገው ጭፍጨፋ በማን ከለላ ስር የሚደረግ እንደሆነ የኢትዮጵያም የዓለም ህዝብም ተረድቶታል። የግፈኞች ሴራ ለጊዜው ያስደስት እንደሁ እንጂ አያዘልቅም አወዳደቃቸው የከፋ ነው። ከዚህ አብሮ ከማያስቀጥል የቀኝ ተገዢነት የውርደት ስነ -ልቦና ወጥታችሁ አገር በአጥንቱና በሚፈሰው ደሙ እንድትፀና ያደረገውን አማራ ካቆያት ኢትዮጵያ ላይሳካላችሁ ባትገፉት ጥሩ ነው። ” እኛ በቀኝ ተገዢነትና በተሸናፊነት ስነ-ልቦና ከሚሰቃዮ ግፈኞች ጋር ግፍ መፈፀምን እንጂ ግፈኞችን አንፈራም!!!”። የምንደክመውም የምንለፋውም የኢትዮጵያ ህዝብ በነፃነት በፈለገው የአገሪቱ ጥግ እንዲንቀሳቀስ ጥሪት እንዲያፈራና ሠላም እንዲሰማው ነው እንጂ በየክልሉ ተወሽቀን የንፁሃኑን ህይወት ለመቅጠፍ አይደለም። ምንጭ_የሰሜን ሸዋ አስተዳደር

Source: Link to the Post

Leave a Reply