በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ አራት አማራዎች እና ቁጥሩ ያልታወቀ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ተገደሉ።          አሻራ ሚዲያ ታህሳስ       22/2013 ዓ•ም…

በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ አራት አማራዎች እና ቁጥሩ ያልታወቀ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ተገደሉ። አሻራ ሚዲያ ታህሳስ 22/2013 ዓ•ም…

በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ አራት አማራዎች እና ቁጥሩ ያልታወቀ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ተገደሉ። አሻራ ሚዲያ ታህሳስ 22/2013 ዓ•ም ባህርዳር በዛሬው ዕለት በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ ባሩዳ ቀበሌ ሰብል በመሰብሰብ ላይ ያሉ አማራዎች ላይ የጉምዝ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ አራት(4)አማራዎች ተገድለዋል። ክልሉን የሚመራው ኮማንድ ፖስት ወደስፍራው የመከላከያ ሰራዊት ቢልክም በርካቶች በጉምዝ ታጣቂዎች መገደላቸውን በቦታው የነበሩ የአካባቢው ነዋሪ ገልፀውልናል። ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ 6:00ሰዓት የዘለቀው የጉምዝ ታጣቂዎች እና የመከላከያ ሰራዊት ውጊያ በሁለቱም በኩል ምን ያህል ሰው እንደሞተ ማወቅ አልተቻለም።

Source: Link to the Post

Leave a Reply