You are currently viewing በመተከል ዞን ድባጤ ወረዳ ጋሌሳ ቀበሌ የጠፉ ከብቶችን በፍለጋ ላይ የነበሩ 4 አማራዎች በግድያ ወንጀል ተጠርጥረዋል በሚል በኮማንድ ፖስቱ መታሰራቸው ተነገረ።  አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ…

በመተከል ዞን ድባጤ ወረዳ ጋሌሳ ቀበሌ የጠፉ ከብቶችን በፍለጋ ላይ የነበሩ 4 አማራዎች በግድያ ወንጀል ተጠርጥረዋል በሚል በኮማንድ ፖስቱ መታሰራቸው ተነገረ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ…

በመተከል ዞን ድባጤ ወረዳ ጋሌሳ ቀበሌ የጠፉ ከብቶችን በፍለጋ ላይ የነበሩ 4 አማራዎች በግድያ ወንጀል ተጠርጥረዋል በሚል በኮማንድ ፖስቱ መታሰራቸው ተነገረ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሰኔ 13 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በመተከል ዞን ድባጤ ወረዳ ጋሌሳ ቀበሌ የጠፉ ከብቶችን በፍለጋ ላይ የነበሩ 4 አማራዎች በግድያ ወንጀል ተጠርጥረዋል በሚል በኮማንድ ፖስቱ ሰኔ 12 ቀን 2013 ከረፋዱ 4 ሰዓት ጀምሮ መታሰራቸው ተፈልጧል። በቆርቃ ቀበሌ ለኩ በተባለ አካባቢ በኦሮሞ ተወላጅ ላይ ተፈፅሟል በተባለ የግድያ ወንጀል ተጠርጥረዋል በሚል ከቆርቃ በብዙ ርቀት ጫንጮ ላይ የጠፉ ከብቶችን ሲፈልጉ የነበሩ 4 አማራዎችን አስረዋል ተብሏል። በጋሌሳ ቀበሌ ኮማንድ ፖስት የታሰሩትም:_ 1) አቶ ፈንቴ ሀሰን፣ 2) አቶ ክብረት የኑስ፣ 3) አቶ መሀመድ የኑስና 4) አቶ አደም አሊ ናቸው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply