በመተከል የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረ ሀይል ኮማንድ ፓስት አመራሮች በመጠለያ ካምፕ ውስጥ የተሰባሰቡ ተፈናቃዮችን ጎበኙ

በመተከል የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረ ሀይል ኮማንድ ፓስት አመራሮች  ፣ በግጭቱ ሳቢያ ከአካባቢያቸው ርቀው ተሰደው የነበሩና በመልሶ ማቋቋሙ በወረዳቸው አቅራቢያ በመጠለያ ካምፕ ውስጥ የተሰባሰቡ ተፈናቃዮችን ጎበኙ። ከቤኒሻንጉል ክልል መተክል ዞን ማንዱራ ወረዳ ወደ አማራ ክልል አዊ ዞን ራንች የመጠለያ ጣቢያ ተሰደው…

Source: Link to the Post

Leave a Reply