በመተከል የተጨፈጨፉ የወገኖቻችን ስም ዝርዝር:: ጭፍጨፋ እስከአሁን አልቆመም!

#በመተከል ዞን በቡለን ወረዳ ኤጳር ቀበሌ በግፍ የተጨፈጨፉ የወገኖቻችን ስም ዝርዝር (ከጳጉሜ 2012 ዓ፡ም እስከ መስከረም 2013 ዓ፡ም) 1. ይበሉ ጌታሁን (35) 2. ጥላሁን አበበ(16) 3. መኩሪያው አበበ (20) 4. በቀለ አየነ(35) 5. አለሚቱ በሪሁን(25) 6. ሂወት በቀለ (7) 7. ካሰች በቀለ (17) 8. ንጉሴ በሪሁን(35) 9. ሀብታሙ( 30) 10. አደራው ( 25) 11. አገኘሁ ጌታሁን(30) 12. ደረጀ አገኘሁ(10) 13. የወርቃየሁ ተፈራ(35) 14. ይታይሽ ምህረት(30) 15. ዮሀንስ ወርቃዩሁ(7) 16. ግዛቸው ወርቃየሁ(3) 17. ቻላቸው ወርቃየሁ(3) 18. …

Source: Link to the Post

Leave a Reply