በመተከል የኦነግ ታጣቂ እየተስፋፋ ነው፡፡ (አሻራ ጥር 1፣ 2013 ዓ.ም)  ኦነግ ዛሬ በተለያዮ የመተከል አካባቢዎች የመስፋፋት ሙከራ ሲያደርግ ውሏል፡፡ ኦነግ በወንበራ ሁለት ቀበሌዎችን የ…

በመተከል የኦነግ ታጣቂ እየተስፋፋ ነው፡፡ (አሻራ ጥር 1፣ 2013 ዓ.ም) ኦነግ ዛሬ በተለያዮ የመተከል አካባቢዎች የመስፋፋት ሙከራ ሲያደርግ ውሏል፡፡ ኦነግ በወንበራ ሁለት ቀበሌዎችን የ…

በመተከል የኦነግ ታጣቂ እየተስፋፋ ነው፡፡ (አሻራ ጥር 1፣ 2013 ዓ.ም) ኦነግ ዛሬ በተለያዮ የመተከል አካባቢዎች የመስፋፋት ሙከራ ሲያደርግ ውሏል፡፡ ኦነግ በወንበራ ሁለት ቀበሌዎችን የያዘ ሲሆን፣ አንድ ቀበሌን በተጨማሪነት እየያዘ ነው፡፡… በድባጤ የገጠር አብያተክርስቲያናትን እየተዘረፉ ነው፡፡ በመተከል 170 ሺ ሰዎች ተፈናቅለው እስካሁን አልተመለሱም፡፡ የኦነግ ታጣቂ ሀይል ከወለጋ ተሻግሮ ወደ መተከል ገብቷል፡፡ የአማራ ብልፅግና በጉዳዮ ዙሪያ ከማውራት ያለፈ ስራ አልሰራም፡፡ በአንፃሩ የኦሮሚያ ብልፅግና በኦነግ ኮርቻ ሆኖ መተከልን እየተቀራመተ እንደሆነ እየተሰማ ነው፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply