በመተከል ዳንጉር ወረዳ ቆጣ በተባለ ቀበሌ 5 የሚደርሱ አማራዎች መገደላቸው ተሰማ        አሻራ ሚዲያ    ህዳር 14 /2013 ዓ ም ባህር ዳር በመተከል ትናንት ዕለተ…

በመተከል ዳንጉር ወረዳ ቆጣ በተባለ ቀበሌ 5 የሚደርሱ አማራዎች መገደላቸው ተሰማ አሻራ ሚዲያ ህዳር 14 /2013 ዓ ም ባህር ዳር በመተከል ትናንት ዕለተ…

በመተከል ዳንጉር ወረዳ ቆጣ በተባለ ቀበሌ 5 የሚደርሱ አማራዎች መገደላቸው ተሰማ አሻራ ሚዲያ ህዳር 14 /2013 ዓ ም ባህር ዳር በመተከል ትናንት ዕለተ እሁድ ህዳር 13 ቀን 2013 ዓም በዳንጉር ወረዳ ቆጣ በተባለ ቀበሌ ከተገደሉት መካከል አስከሬናቸው ወደ ደ/ጎንደር እስቴ ፣ምዕ/ጎጃም ሰከላ እንደተላከ ሰምተናል። ነዋሪዎች እንደሚሉት እስካሁን የሶስቱ አስክሬን የተገኘ ሲሆን ሌሎችን በመፈለግ ላይ መሆናቸውን ገልጸው ዳግም ጥቃት ሊፈጸም ይችላል በሚል ከፍተኛ ስጋት ውስጥ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ ዘጋቢ ፡- ማርሸት ጽሀው

Source: Link to the Post

Leave a Reply