You are currently viewing በመታደን ላይ የሚገኙ የትህነግ አመራሮችን መቆጣጠር በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ሌ/ጄነራል አበባው ታደሰ ከግንባሩ የጦር አዛዦች ጋር መከሩ፡፡                                አሻ…

በመታደን ላይ የሚገኙ የትህነግ አመራሮችን መቆጣጠር በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ሌ/ጄነራል አበባው ታደሰ ከግንባሩ የጦር አዛዦች ጋር መከሩ፡፡ አሻ…

በመታደን ላይ የሚገኙ የትህነግ አመራሮችን መቆጣጠር በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ሌ/ጄነራል አበባው ታደሰ ከግንባሩ የጦር አዛዦች ጋር መከሩ፡፡ አሻራ ሚዲያ ህዳር፡-30/03/13/ዓ.ም ባህር ዳር በመታደን ላይ የሚገኙ የትህነግ አጥፊ ቡድን አመራሮችን መቆጣጠር በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ሌ/ጄነራል አበባው ታደሰ ከግንባሩ የጦር አዛዦች ጋር መምከራቸው ተገልጻል፡፡ ሌ/ጄነራል አበባው ታደሰ ከግንባሩ የጦር አዛዦቻቸው ጋር በቀጣይ በወንጀል የሚፈለጉ የትህነግ አመራሮችችን የማደንና በቁጥጥር ስር የማዋል ተልዕኮን በሚመለከት መክረዋል ነው የተባለው፡፡ ትህነግ በሀገር መከላከያና በንጹሀን የአማራ ተወላጆች ላይ የፈጸመው ዘግናኝ ድርጊት ይቅር አያስብለውም ብለዋል ጀነራሉ ፡፡ በትግራይ በተወሰነ አካባቢ ላይ ቀደም ብለው ባዘጋጁት ጉድጓድ የተደበቁትን ከሀዲዎች አድኖ በቁጥጥር ስር ለማዋል በሚያስችል ዝርዝር ሁኔታ ላይ መምከራቸውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት አስታውቋል፡፡ ዘጋቢ፡-ጥላሁን ታምሩ

Source: Link to the Post

Leave a Reply