በመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች ላይ ጥቃት በመፈጸም ሁከትና ብጥብጥ ለመቀስቀስ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብር ሐይል አስታወቀ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ፣ በባሕርዳር፣ በአዳማና በድሬዳዋ ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮችን ኢላማ ያደረገ ጥቃቶች በመፈጸም ሀገራዊ ሁከትና ብጥብጥ ለማስነሳት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብርሐይል አስታውቋል፡፡ የጋራ ግብረ ሐይሉ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው በተለያዩ ክልሎች ውስጥ መቀመጫቸውን ያደረጉ እንዲሁም አዲስ አበባ ጭምር የሚገኙ ምሁራን፣ የሚዲያ ባለቤቶችና አክቲቪስቶችን ያካተተ ህቡዕ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply