በመንግስት አካላት ጭምር እንደሚደገፍ የሚነገርለት  የኦነግ አጥፊ ቡድን  በሸዋ አጣዬ፣ በካራቆሬና በሸዋሮቢት   ተኩስ በመክፈት በሰው ህይወትና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንደፈጸመ  ነዋ…

በመንግስት አካላት ጭምር እንደሚደገፍ የሚነገርለት የኦነግ አጥፊ ቡድን በሸዋ አጣዬ፣ በካራቆሬና በሸዋሮቢት ተኩስ በመክፈት በሰው ህይወትና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንደፈጸመ ነዋ…

በመንግስት አካላት ጭምር እንደሚደገፍ የሚነገርለት የኦነግ አጥፊ ቡድን በሸዋ አጣዬ፣ በካራቆሬና በሸዋሮቢት ተኩስ በመክፈት በሰው ህይወትና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንደፈጸመ ነዋሪዎች ገለፁ አሻራ ሚዲያ 8/08/13/ ዓ.ም ባህርዳር በመንግስት አካላት ጭምር እንደሚደገፍ የሚነገርለት ጽንፈኛ እና የታጠቀ የኦነጋዊያን ስብስብ በሸዋ አጣዬ፣ በካራቆሬ፣ ቆሪሜዳና በሸዋሮቢት ተኩስ መክፈቱን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአሻራ ሚዲያ ተናግረዋል፡፡ በጥቃቱም በሰው ህይወትና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰና እየደረሰ መሆኑን ከአጣዬ፣ከካራቆሬ እና አካባቢው የደረሰን መረጃ ያሳያል፡፡ ጥቃቱ እየደረሰ ያለው በተደራጀ እና በቡድን መሳሪያ እንደሆነ ለመረዳት ችለናል፡፡ በመንግስት መዋቅር የተደራጀው ቡድን የታጠቀው መሳሪያም በአይነቱ ለየት ያለ ነው ያሉት ምንጫችን ህጻናትና አቅመ ደካሞችን ላይም ጥቃት መድረሱን ነው የገለጹ፡፡ ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎችን ለማግኘት:- ዩትዩብ፤ https://www.youtube.com/channel/UCsfBw4xrhJzdMTzhWk_uX2A… ቴሌግራም፤ https://t.me/asharamedia24 Twitter https://twitter.com/AsharaMedia?s=09

Source: Link to the Post

Leave a Reply