በመንግስት ውስጥ ያለ መንግስት አከል ኃይል በቶሎ ካልተቀጨ አደጋ አለው።

አዳማ===============ጉዳያችን / Gudayachn===============መንግስት ውስጥ ግልገል መንግስት አይታሰብም።በአፍሪካ ግን ከቅኝ ግዛት ማብቃት ተከትሎ የቀድሞ ቅኝ ገዢዎች ይገዙት በነበረው ሃገር ውስጥ መንግስት አከል ግልገል ኃይሎች ያደራጃሉ። እነኝህ መንግስት አከል ግልገል ኃይሎች በተለያየ ቅርጽ የሚከሰቱ እና አደረጃጀታቸውም አንድ ዓይነት አይደለም።አንዳንዶቹ ሃገሮች ውስጥ የሃገሩን ምጣኔ ሃብት አልያም የወታደሩን የተወሰነ ክፍለ ጦር ወይንም በህቡዕ የሚያደራጁት ታጣቂ መንግስት አከል ግልገል ኃይል ሆነው ከመንግስት በበለጠ ህዝብ የሚሸበርባቸው ኃይሎች ናቸው።በዑጋንዳ ከፕሬዝዳንቱ እና ከመደበኛው ጦር በላይ

Source: Link to the Post

Leave a Reply