አዲስ አበባ: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም ሲኖር የመኖር ተስፋ ይሰነቃል ፤ ስለመለወጥ እና ማደግ ይታቀዳል ፤ ዛሬ ተወድዶ ነገም ይናፍቃል። በተቃራኒው ሰላም ሲናጋና ሲጠፋ ደግሞ ጭንቀት ፣ ተስፋ መቁረጥና ፍርሃት ቦታውን ይይዛል፡፡ ሰላም የምንፈልገውን ያህል እንዳይርቀን ሁሉም ሰው ከራሱ ጀምሮ ሊሠራ እንደሚገባ ነው የወልቂጤ ከተማ ነዋሪዎች ለአሚኮ የተናገሩት። የሁሉም ነገር ምሰሶና መሠረት ሰላም እንደኾነም […]
Source: Link to the Post