በመደራጀት እና በኅብረት ለሴቶች ዘርፈ ብዙ ተጠቃሚነት መሥራት እንደሚገባ የአማራ ክልል ሴቶች፣ ህጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ አሳሰበ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ህጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከክልሉ ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር የሴቶች የልማት ኅብረት መልሶ ማደራጀት እና የጥምረት ተቋማት የጋራ የምክክር መድረክ በደሴ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በምክክር መድረኩ በዞን እና ወረዳ የሚገኙ የሴት አደረጃጀት ተጠሪዎች እና ከጤና ተቋማት የተገኙ ባለሙያዎች ተሳትፈዋል። አሚኮ ያነጋገራቸው የውይይቱ ተሳታፊዎች “የሴቶች የልማት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply