በመዲናዋ ሕገ-ወጥና የሌብነት ተግባርን ለሚያጋልጡ ሰዎች የማበረታቻ ሥርዓት ተዘረጋ

በአዲስ አበባ ከተማ በስፋት የሚስተዋለውን ሕገ-ወጥነት እና የሌብነት ተግባርን ለማጥፋት በተደራጁ ሌቦች ላይ ተገቢው ዕርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት ከነዋሪው ጋር ተቀናጅቶ መሥራት እና እነዚህ ሕገ-ወጥ ተግባር ፈጻሚ ሌቦችን የሚያጋልጥ የከተማው ነዋሪ ሊያበረታታ የሚያስችል…

Source: Link to the Post

Leave a Reply