በመዲናዋ በከፍተኛ አመራሮች ደረጃ የብስክሌት ግልቢያ ንቅናቄ ሊካሄድ ነው

ማክሰኞ ግንቦት 16 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ብስክሌትን እንደ አንድ የትራንስፖርት አማራጭ አድርገው እንዲገለገሉበት የግንዛቤ ማስጨበጫ የብስክሌት ግልቢያ ንቅናቄ በከፍተኛ አመራሮች ደረጃ ሊካሄድ መሆኑን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በመጪው እሁድ በሚካሄደው በዚሁ የብስክሌት ግልቢያ ንቅናቄ ላይ…

The post በመዲናዋ በከፍተኛ አመራሮች ደረጃ የብስክሌት ግልቢያ ንቅናቄ ሊካሄድ ነው first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply