በመዲናዋ ተግባራዊ ይደረጋል የተባለዉ የህንጻዎች የውጭ ቀለም አጠቃቀም መመሪያ፣ ታሪካዊና በቅርስነት የተመዘገቡ ህንጻዎችን አይመለከትም ተባለ

ሰኞ ግንቦት 22 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) በአዲስ አበባ ተግባራዊ ይደረጋል የተባለዉ የህንጻዎች የውጭ ቀለም አጠቃቀም መመሪያ፣ ተግባራዊ የማይሆንባቸው ህንጻዎች እንዳሉና፤ ታሪካዊና በቅርስነት የተመዘገቡ ህንጻዎችን እንደማይመለከት ተገለፀ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የማስታወቂያ ፍቃድ መጠቀሚያ ዳይሬክተር ሔኖክ…

The post በመዲናዋ ተግባራዊ ይደረጋል የተባለዉ የህንጻዎች የውጭ ቀለም አጠቃቀም መመሪያ፣ ታሪካዊና በቅርስነት የተመዘገቡ ህንጻዎችን አይመለከትም ተባለ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply