በመዲናዋ ትናንት ማምሻውን በጣለው ዝናብ 7 ቤቶች ከፍተኛ አደጋ ደረሰባቸው

ሰኞ ግንቦት 29 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) በአዲስ አበባ ትናንት ማምሻውን በጣለው ዝናብ 7 ቤቶች ከፍተኛ አደጋ እንደደረሰባቸው የእሳት እና የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። በአዲስ አበባ ከሰሞኑ ቀለል ያሉ የጎርፍ አደጋዎች እየደረሱ እንደሚገኙ የተገለፀ ሲሆን፤ በሶስት አካባቢዎች ድንገተኛ…

The post በመዲናዋ ትናንት ማምሻውን በጣለው ዝናብ 7 ቤቶች ከፍተኛ አደጋ ደረሰባቸው first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply