በመዲናዋ ከተፈቀደላቸው ጊዜ ውጭ ማስታወቂያ ሰቅለዉ በተገኙ አካላት ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ ወስደው በስታንዳርዱ መሰረት ወደ ትግበራ ባልገቡ እና ከተ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/QqzzsPZC5kf32QCMMUAecrFHPXTSzatDXPOOmUjrenmrvJMy7gi4t5dWLcpx0ED12F00KazgeK3ipW3XSTex6YIDcmbRbX9e8R0FfQXyCydfoNYyGzPSpVV1uo1ICEAztFLsUYUIwk01LO5ee_5uWRu9mMEyIjshly1YRlnXCOGilCVSFXZR9g2mAleVMv-U76ObTIiR2OarkyaA4yQGy9WgaDdWi8ky6g9WMUjAtv-VCVc-sqm9kww_AFKf5MfXkWrh8ZFfxfqa_qGD8b7ldVGG9jAEaCIwejDtTK0_KUMzPT0vtT2q9mEWb30JA331VctpQXNZ8C-Pu4MnCtcGrw.jpg

በመዲናዋ ከተፈቀደላቸው ጊዜ ውጭ ማስታወቂያ ሰቅለዉ በተገኙ አካላት ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ተገለጸ፡፡

የውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ ወስደው በስታንዳርዱ መሰረት ወደ ትግበራ ባልገቡ እና ከተፈቀደላቸው ጊዜ ውጭ ማስታወቂያ ሰቅለዉ በተገኙ አካላት ላይ እርምጃ እየተወሰደ እንደመገኝ የአዲስ አበባ የግንባታ ፍቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግሯል፡፡

የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ስጦታው አካለ እንደተናገሩት፣እንደ አዲስ በተቋቋመው በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ከስታንዳርድ ውጭ በተሰቀሉ ማስታወቂያዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡

ይሁንና ሃላፊዉ ጊዜያቸዉ ያለፈባቸዉ ማስታወቂያዎች እንዲነሱ ከማድረግ ውጭ ሌላ የተወሰደ ተጨማሪ እርምጃ ስለመኖሩ ከመግለጽ ተቆጥበዋል፡፡

በሔኖክ ወ/ገብርኤል
ህዳር 13 ቀን 2015 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply