በመዲናዋ ከ70 ሺህ በላይ ሕገ ወጥ የውጭ ማስታወቂያዎች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተሰምቷል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው በመዲናዋ በመጀመሪያው ስድስት ወራት 70 ሺህ 964 ሕገ ወጥ የውጭ ማስታወቂያዎችን የማንሳት ስራ መስራቱን ገልጧል፡፡
ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያው ስድስት ወራት 5 ሺህ 106 አዲስ እና ነባር የህንፃ፣ የመንገድ ዳር እና የውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ መስጠቱንም አስታውቋል፡፡
በመዲናዋ የውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ አሰጣጥ ስርዓትን ለመቆጣጠር የሚያስችል የውጭ ማስታወቂያ ደንብ፣ መመሪያ፣ ስታንዳርድ እና ማንዋል በማዘጋጀት ተግባራዊ በመደረግ ላይ ይገኛል ተብሏል፡፡
በሔኖክ ወ/ገብርኤል
ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም
ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
Twitter https://twitter.com/EthioFM
YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos
Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast
Website https://ethiofm107.com/
ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

Source: Link to the Post