በመዲናዋ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ህግን በተላለፉ ከ130 ሺህ በላይ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አርብ ታህሳስ 22/2014 (አዲስ ማለዳ) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ህግ ለማስከበር በሰራው ሥራ በመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ህግን በተላለፉ 130 ሺህ 472 አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል፡፡ ቢሮው በከተማዋ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ህግን በአግባቡ በመቆጣጠር ነዋሪዎችን ከእንግልትና ተጨማሪ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply