በመዲናዋ 51 ህገ-ወጥ እርድ የፈፀሙ አካላት ላይ እርምጃ ተወስዶባቸዋል፡-የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሚገኙ በአራት ክፍለ ከተሞች ውስጥ 51 ህገ-ወጥ እርድ የፈፀሙ አካላት ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቀጣይም ህገ-ወጥ እርድ የሚፈጸምባቸው ቦታዎች ተለይተው እርምጃ መወሰዱ እንደሚቀጥል ቢሮው ገልጿል፡፡ በከተማ ደረጃ ገበያን ለማረጋጋት የተሰማራው ግብረ-ሀይል በአራት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply