በመጨረሻም!
ናንሲ ፔሎሲን የያዘው አውሮፕላን ታይፔ ኤይርፖርት ደርሷል።
ቻይና ለታይዋን አቅራቢያ በሚገኙ አካባቢዎቿ የአደጋ ጊዜ ሳይረን ድምጽ እያሰማች ትገኛለች፡፡
ናንሲ ፔሎሲ በታይዋን ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡
Source: Link to the Post
ናንሲ ፔሎሲን የያዘው አውሮፕላን ታይፔ ኤይርፖርት ደርሷል።
ቻይና ለታይዋን አቅራቢያ በሚገኙ አካባቢዎቿ የአደጋ ጊዜ ሳይረን ድምጽ እያሰማች ትገኛለች፡፡
ናንሲ ፔሎሲ በታይዋን ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡
Source: Link to the Post