በመጪው ክረምት ለ50 ሺህ መምህራን እና የትምህርት አመራሮች የብቃት ሥልጠና ሊሰጥ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመጪው ክረምት ለ50 ሺህ መምህራን እና የትምህርት አመራሮች የብቃት ሥልጠና እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። ሥልጠናው የትምህርት ጥራት ችግርን ለመቅረፍ እና የመምህራንን ብቃት ለማሳደግ ያለመ ሲኾን በተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች ይሰጣል ነው የተባለው። በትምህርት ሚኒስቴር የመምህራን እና የትምህርት አመራር መሪ ሥራ አሥፈጻሚ ሙሉቀን ንጋቱ (ዶ.ር) መምህራኑ የሚሰለጥኑት በሚያስተምሩት ትምህርት እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply