“በመጪው ክረምት አሲዳማ መሬቶችን በማከም ከፍተኛ ምርት ለማምረት እየተሠራ ነው” ግብርና ቢሮ

ደሴ: ግንቦት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ለግብርና መሪዎች እና ባለሙያዎች የአሲዳማ አፈር ልማት የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የ2016/17 የምርት ዘመን የአሲዳማ አፈር ልማት ዕቅድ የንቅናቄ መድረክ በደሴ ከተማ አካሂዷል፡፡ በክልሉ ከሚታረሰው መሬት 1 ነጥብ 4 ሚልዮን ሄክታር መሬት በጠንካራ አሲድ መጠቃቱን እና 28 ሚልዮን ሄክታር መሬት ደግሞ በመካከለኛ አሲዳማነት መጠቃቱን በንቅናቄ መድረኩ ሪፖርት ቀርቧል፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply