ደሴ:መጋቢት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ለቡና እና አትክልት ልማት ምቹ ሁኔታ ቢኖረውም በሚፈለገው መጠን አለመልማቱን ከክልሉ ግብርና ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ቢሮው በቀጣይ ዘርፉን ውጤታማ ለማድረግ ያለመ ውይይት ከባለድርሻ አካላት ጋር በደሴ ከተማ አካሂዷል። የውይይቱ ተሳታፊዎችም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በቆላ እና ደጋ ፍራፍሬ ላይ የተጀመሩ ሥራዎች ውጤታማ መሆናቸውን ገልጸዋል። በቀጣይም ሰፊ ዝግጅት በማድረግ የአትክልት […]
Source: Link to the Post