በሙስና ደልበዋል ተብለው በተጠረጠሩ የሩሲያ ትራፊክ ፖሊሶች ቤት ውስጥ የወርቅ ሽንት ቤት ተገኘ

በሩሲያ በሙስና ወንጀል ደልበዋል ተብለው በተጠረጠሩ የትራፊክ ፖሊሶች ቤት ሲፈተሽ የወርቅ ሸንት ቤትና ሌሎች በቅንጦት የተሞሉ ቁሳቁሶች መገኘታቸውን የሀገሪቱ መርማሪዎች አስታወቁ። መርማሪዎቹ ቅንጡ የሆነው ቤት ላይ ባደረጉት ድንገተኛ ፍተሻ በሙስና ወንጀል ደልበዋል ተብለው የተጠረጠሩ የትራፊክ ፖሊሶች ቡድን መያዛቸውንም ቢቢሲ ዘግቧል፡፡…

Source: Link to the Post

Leave a Reply