በሚቀጥሉት ቀናት የሚጠበቀው ዕርጥበት የመኸር ሰብሎችን ለመዝራት እና ማሳን ለማዘጋጀት እንደሚያግዝ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሚቀጥሉት ቀናት የሚጠበቀው እርጥበት አስቀድመው የሚዘሩ የመኸር ሰብሎችን ለመዝራት እና ማሳን ለማዘጋጀት አዎንታዊ ሚና እንደሚኖረው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ኢንስቲትዩቱ በሚቀጥሉት ዘጠኝ ቀናት የሚጠበቀው እርጥበት አስቀድመው የሚዘሩ የመኸር ሰብሎችን በወቅቱ ለመዝራት እና ማሳን ለማዘጋጀት አዎንታዊ ሚና እንደሚኖረው አስታውቋል። በልግ አብቃይ በኾኑ የሀገሪቱ አካባቢዎች ዘግይተው ለተዘሩ እና ፍሬ በመሙላት ላይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply