“በሚቀጥሉት አስር ቀናት በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው እርጥበት ያገኛሉ” ኢንስቲትዩቱ

ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሚቀጥሉት አስር ቀናት በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው እና የደቡብ አጋማሽ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው እርጥበት እንደሚያገኙ የሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለፀ። እንደ ኢንስቲትዩቱ መግለጫ በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ፣ በምስራቅ እና በመካከለኛው የሀገሪቱ ክፍሎች የሚኖረው እርጥበት የበልግ እርሻ እንቅስቃሴን ቀድመው ለሚጀምሩ አካባቢዎች አስፈላጊ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ለእንስሳት የግጦሽ ሳር እና ለመጠጥ ውኃ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply