ባሕር ዳር: ነሐሴ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሚቀጥሉት አስር ቀናት የክረምት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ከሰሜን ምሥራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ እየተዳከሙ የሚሄዱበት ጊዜ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ዝናብ በመጠንም ሆነ በሥርጭት እየቀነሰ እንደሚሄድ የኢትዮጵያ ሚትዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በሚቀጥሉት አሥር ቀናት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በአብዛኛዉ የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች በተለይም በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብና በመካከለኛዉ የሀገሪቱ […]
Source: Link to the Post