ባሕር ዳር:መጋቢት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቀጣዩ ሚያዝያ ወር ከቀደሙት ሁለት የበልግ ወቅቶች የተሻለ የዝናብ ስርጭት እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ኢንስቲትዩቱ በአንዳንድ አካባቢዎች ላይ በሚኖረው ከባድ ዝናብ ቅፅበታዊ ጎርፍ ሊከሰት ስለሚችል በህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ቅድመ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ አሳስቧል። ከመጋቢት ወር መግቢያ ጀምሮ ለተዘሩ ቡቃያዎችና በተለያየ እድገት ላይ ለሚገኙ አዝመራዎች እንዲሁም ቋሚ ተክሎች […]
Source: Link to the Post