በሚዲያ የሚሰራጩ መረጃዎችን እንዴት ማረጋገጥ ይቻላል?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማኅበራ ሚዲያ መስፋፋትና የመረጃ ልውውጡ ከመስፋቱ ጋር ተያይዞ ሐሰተኛ መረጃን የማጣራት ሥራ ውስብስብ እየኾነ መጥቷል፡፡ በተለይም ሐሰተኛ የፎቶና ቪዲዮ መረጃ ጥንቅሮች በማጣሪያ መሳሪያዎችም ለመለየት አዳጋች አድርጎታል፡፡ ሐሰተኛ መረጃ ወደ ጥልቅ ሐሰተኛ መረጃ ተሸጋግሯል፡፡ ሰዎች ያልተናገሩትን እንደተናገሩ አድርጎ በጽሑፍ ከማቅረብ ባለፈ በምስልና በድምጽ እስከማቅረብ ተደርሷል፡፡ ይህም እውነተኛና ሐሰተኛ መረጃን የማጣራቱን ሥራ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply