“በማለዳው የአረንጓዴ አሻራቸውን ማኖሪያ ፓርክ በዳያስፖራው ማህበረሰብ ሥም ሰይመናል”:-ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ማክሰኞ ታህሳስ 26/2014 (አዲስ ማለዳ) “ዛሬ በማለዳው የአረንጓዴ አሻራቸውን ማኖሪያ ፓርክ በዳያስፖራው ማህበረሰብ ሥም ሰይመናል። በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን አነሳሽነት የተጀመረው ኢትዮጵያችንን አረንጓዴ የማልበስ ተግባር የሁሉም ኢትዮጵያዊ ሃላፊነት ነው።” ሲሉ የአዲስ አበባ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ። በመዲናዋ የዳያስፖራ ፓርክ በአዲስ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply