በማር ምርት ላይ የተደቀነው ፈተና!

ባሕር ዳር: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል 82 በመቶ የሚኾነው ሥነ ምሕዳር ለንብ ማነብ ሥራ ምቹ መኾኑን የአማራ ክልል እንስሳት ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመለክታል። በክልሉ ከ7 ሺህ በላይ የቀሰም አበባ እጽዋት ዝርያዎች፣ የሀገር በቀል ዛፎች ክምችት እና የተለያዩ ጥብቅ ደኖች መገኛ መኾኑ ይበልጥ ምቹ አድርጎታል። በክልሉ ምዕራብ ጎጃም፣ ማዕከላዊ ጎንደር እና ደቡብ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply