በማሽላ ዘር ብዜት አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።

ከሚሴ: ግንቦት 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደርም ኾነ እንደ ክልል ያለውን የዘር አቅርቦት አጥረት ለመቅረፍ ሥራዎች መሠራታቸው ተገልጿል። በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ የተመራ ልዑክ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ የተመረተውን የማሽላ ምርጥ ዘር ብዜት ጎብኝቷል። የደዋጨፋ ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ እንድሪስ መሐመድ እንደ ዞን ያለውን የማሽላ ምርጥ ዘር አቅርቦት ችግር በመገንዘብ ወረዳቸው ከአርሶ አደሮች ጋር መግባባት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply